በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ የስነምግባርና ፀረሙስና ቀን ተከበረ።
ኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ፣ ሕዳር 26/2018 ዓ/ም በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ በስነ ምግባርና መከታተያ ስራ ኣስፈፃሚ አዘጋጅነት “ትውልድን በስነምግባር ተቋምን በአሰራር በሚል ” መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ለ22ኛ ግዜ በሀገራችን ደግም ለ21ኛ ግዜ የዩኒቨርሲቲው ኣመራሮች፣ የዩኒቨርቲው ሰራተኞችና የማእከላዊ ዞን የስነምግባር ፀረሙሱና አመራሮች Read more










