አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለተቸገሩ ተማሪዎች የትምህርት እና የንፅህና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አክሱም፣ ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም (አክሱም ዩኒቨርሲቲ) አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከላዕላይ ማይጨው ወረዳ እና ከአክሱም ከተማ ከሚገኙ 12 አብያተ ትምህርት ለተውጣጡ 100 (50 ወንዶች እና 50 ሴቶች) አቅም የሌላቸው ተማሪዎች የትምህርት እና የንፅህና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በድጋፍ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአክሱም Read more










