በአክሱም ዩኒቨርስቲ የቃልኪዳን ቤተሰብ እና የቃልኪዳን ተማሪዎች የርክክብ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 21/2018 ዓ/ም የሰላም ሚኒሰትር ከትምህርት ሚኒሰትር ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቃልኪዳን ቤተሰብ፣ የቃልኪዳን ተማሪዎች ከአክሱም ከተማ አስተዳደር ተወካዮች በተገኙበት የርክክብ መርሃ ግብር ተካሄዷል ። በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአክሱም ዩኒቨርሲቲው ፕረዚዳንት ፕሮፈሰር ገብረየሱስ Read more










