አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ።
አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማዘጋጀት ገለፃ ሰጥቷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረየሱስ ብርሃነ ለተማሪዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሮፌሰር ገብረየሱስ ጨምረው ተማሪዎች እዚህ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ Read more










