በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የፅኑ ሕሙማን መታከሚያ ህንፃ (ICU) ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
አክሱም ዩኒቨርስቲ ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (CHS-CSH) ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እድሳት ሲደረግለት የቆየው የፅኑ ሕሙማን መታከሚያ ክፍል (ICU) ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ በደመቀ ሁኔታ ተመርቋል። በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ገብረየሱስ Read more










