ዩኒቨርሲቲ ኢንዳስትሪ ትስስር

ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርትና የስልጠና ማእከላት ጥራት ያለዉ የሰዉ ሃይል እንዲያመርቁ ቀጣሪ ኢንዱስትሪዎች ጠየቁ ፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና ዩኒቨርሲቲ እንዱስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት ትላንት ባሰናዳዉ በአክሱም ንኡስ ቀጠና የዩኒቨርሲቲ ኢንዳስትሪ ትስስር የምክክር መድረክ እንደተገለፀዉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሰለጥንዋቸዉ ተማሪዎች በስራ ዓለም ካለዉ ተጨባጭ ነባራዊ Read more

የጋርመንት ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል ሊከፍት ነው

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግና የቴክኖሎጂ ኮለጅ በያዝነው ዓመት ሁለተኛ ሰሚስተር የጋርመንት ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በመክፈት አዳዲስ ተማሪዎች እንደሚቀበል አሳወቀ፡፡ ኮሌጁ አዲሱን የትምህርት ክፍል በሚመለከት ያዘጋጀው ስርአተ ትምህርት ከውጭ ተቋም የመጡ ባለሙያዎች (external reviewers) ለመገምገም በአድዋ ከተማ በተካሄደው ብሔራዊ አውደ ጥናት እንደተገለፀው Read more

የአክሱም የከተማ ውበትና ፅዳት

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከአክሱም ከተማ ማዘጋጃ ቤትና Sustainable Sweden Association ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመሆን የከተማዋን ውበትና ፅዳት ለመጠበቅ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ድህረ ምረቃ ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉጌታ በሪሁ የአክሱምን ፈጣን የከተማ እድገትና የህዝብ ብዛት የሚመጥን ዘመናዊ የቆሻሻ አወጋገድ Read more

የአካባቢ ተፅእኖ ጥናት ቀረበ በአገሪቱ

የተለያዩ አከባቢዎች የሚካሄዱ የልማት ስራዎች ቅድሚያ የአካባቢ ተፅእኖ ጥናት (Environmental Impact Assesment) ሊካሄድባቸው እንደሚገባ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱን ያቀረቡት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሽሬ ግብርና ኮሌጅ የአፋር ሃብትና ተፋሰስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶ/ር መኮነን አረጋይ ባቀረቡት ጥናት ልማትና የአካባቢ ተፅእኖ ለማቀናጀት Read more

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 “በተጠናከረ የሴቶች አደረጃጀት የሴቶች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን“ በሚል መሪ ቃል በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ አሰፋ ባሰሙት ንግግር ማርች 8 ለአለም ሴቶች መነቃነቅ ፣ Read more

የህግ ታራሚዎች ስልጠና

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ለህግ ታራሚዎች የህግ ፣ የስብአዊ መብትና የስነ ልቦና ስልጠና ሰጠ ፡፡ ስልጠናዉ በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በሽሬ እንዳስላሴ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ከ2600 በላይ ታራሚዎች የተሰጠ ሲሆን በሕይወት ክህሎት፣ በሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ፣ Read more