የተቀናጀ ስራ የአረጋዉያንን ችግር ለመቅረፍ

አረጋዉያን ያለባቸዉን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር በመቅረፍ በዘላቂነት ለማቋቋም የተለያዩ በጎ ፍቃደኛ ድርጅቶችና ግለ ሰቦች የሚያደርጓቸዉ እንቅስቃሴዎች እንደሚደግፍ አክሱም ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ ፡፡ “በአከባቢያችን የሚገኙ አረጋዉያንን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረግ የምምክር መድረክና የመፍትሄ አቅጣጫ “ በሚል ሰሙኑን በተዘጋጀ መድረክ እንደተገለፀዉ Read more

ዩኒቨርሲቲ ኢንዳስትሪ ትስስር

ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርትና የስልጠና ማእከላት ጥራት ያለዉ የሰዉ ሃይል እንዲያመርቁ ቀጣሪ ኢንዱስትሪዎች ጠየቁ ፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና ዩኒቨርሲቲ እንዱስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት ትላንት ባሰናዳዉ በአክሱም ንኡስ ቀጠና የዩኒቨርሲቲ ኢንዳስትሪ ትስስር የምክክር መድረክ እንደተገለፀዉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሰለጥንዋቸዉ ተማሪዎች በስራ ዓለም ካለዉ ተጨባጭ ነባራዊ Read more

የጋርመንት ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል ሊከፍት ነው

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግና የቴክኖሎጂ ኮለጅ በያዝነው ዓመት ሁለተኛ ሰሚስተር የጋርመንት ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በመክፈት አዳዲስ ተማሪዎች እንደሚቀበል አሳወቀ፡፡ ኮሌጁ አዲሱን የትምህርት ክፍል በሚመለከት ያዘጋጀው ስርአተ ትምህርት ከውጭ ተቋም የመጡ ባለሙያዎች (external reviewers) ለመገምገም በአድዋ ከተማ በተካሄደው ብሔራዊ አውደ ጥናት እንደተገለፀው Read more