20ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተከብሯል ።
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ፣2018 ዓ/ም 20ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ ተከብሯል ። በበዓሉ መክፈቻ የኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ አስተባባሪ ዶ/ር ታረቀኝ ኣብርሃ ተገኝተው ለበዓሉ ተሳታፊዎች የእንኳን በዳህና መጣችሁ እና Read more










