አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል ማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ገለፃ አደረገ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም. ከሐምሌ 6 እስከ ሐምሌ 8/2018 ዓ.ም. ድረስ በኮምፒውተር (CBT) አማካኝነት ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚቀመጡ ከ 700 በላይ አራተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞችን ዝግጁ ለማድረግ፤ ዩኒቨርሲቲው በፈተና አሰጣጥ ሥርዓትና ሕገ-ደንቦች ዙሪያ ሰፊ የግንዛቤ Read more










