MoU Signing Ceremony

On June 19, 2025, Aksum University and Eizana Mining Development officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) to strengthen their collaboration in sustainable mining development. The agreement outlines key areas of mutual support, including joint research, community service, the development Read more

Up Coming Event!!!!

አስደሳች ዜና አገራዊ የ2017 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፤ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም የተሻለ የመውጫ ፈተና ውጤት ለመምጣት አቅዶ ከፍተኛ ርብርብ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በሰኔ 2017 ዓ/ም በተካሄደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን በሁሉም የትምህርት መርኃ ግብሮች Read more

የኣኽሱም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዲን ፅሕፈት ቤት ከአስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዝደንት ጋር በመተባበር የአእምሮ ጤና እና የስነ ልቦና ድጋፍ (Mental Health and Psychosocial Support) የሚል ስልጠና ለተማሪዎች ሰጠ።

ጉንበት 23/09/2017 ዓ.ም በዚህ የስልጠና መክፈቻ ዶ/ር ሃፍቶም ከበደ የተማሪዎች ዲን ተገኝተው መድረኩን ከፍተው የስልጠናው አላማ ከገለፁ በኃላ ዶ/ር ኣብሃም ነጋሽ ም የአስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዝደንት “ተማሪዎች ይህ ስልጠና ከወሰዳቹ በኃላ ትምህርታቹ በሚገባ እንድትማሩ እና በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት እንድታመጡ Read more

ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ምስ ትካል ስነ-ከባብን ዘላቂ ልምዓትን ትግራይ ብምትሕብባር ዓለም_ለኸ መዓልቲ ስነ ከባቢ” ( World Environmental Day)”ብኽለት ፕላስቲክ ንከለኸል (Combating Plastic Pollution)” ብዝብል ጭብጢ”ዓውደ መፅናዕቲ ኣካይዱ።

ኣብዚ መኽፈቲ ዓውደ መፅናዕቲ ፕረዚደንት ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ፕሮፌሰር ገ/የሱስ ብርሃነ ካብ ትካላት ሃይማኖት፣ ዝተፈላለዩ መንግስታውን ዘይመንግስታውን ትካላት ንዝመፁ ዕዱማት ኣጋይሽ ናይ እንኳዕ ደሓን መፃኹም መኽፈቲ መደረ ኣቅሪቦም። ብተወሳኺ ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ካብ ዝምስረት ጀምሩ ብምምሃር ምስትምሃር፣ምርምር፣ ግልጋሎት ማ/ሰብን ዝተፈላለዩ ህዝባዊ መድረኻትን Read more

ሶስተኛው የሳባ ፋሽን ትርኢት 2025

ሶስተኛው የሳባ ፋሽን ትርኢት 2025፡ በጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ታላቅ የፈጠራ እና የባህል ማሳያ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ በትጉሃን መምህራን እና ጎበዝ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የማይረሳ የባህል ፈጠራ የታከለበት ሶስተኛውን የሳባ ፋሽን ሾው 2025 አስተናግዷል። Read more