የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል Read more

ለሁሉም የNGAT(National Graduate Admission Test) ፈተና ለመውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ

‎1.የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት ፈተናው በመስከረም ወር 2018 ዓ/ም ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን እንዲሁም የፈተናው ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለሚጀመር ከወዲሁ ኣስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ‎N.B. ፈተናውን ለመውሰድና ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቅያ መያዝ Read more