ዩንቨርሲቲው የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና የህብረተሰቡን ችግሮች የሚቀርፉ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው
አክሱም ዩንቨርሲቲ የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና እና የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉ የሚችሉ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን በአክሱም ዩንቨርሲቲ የምርምር እና የድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉጌታ በሪሁ ገለፁ:: ዳይሬክተሩ ይህንን ያሉት ‘አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ሃገራዊ እድገትን Read more