የአክሱም ዮኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዉይይት ተጀመረ
በትምህርት ሚኒስተር ለከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ተማሪዎች በተዘጋጀዉ የዉይይት መርሃ ግብር መሰረት የአክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዉይይታቸዉን ዛሬ ጀምረዋል፡፡ ተማሪዎች በዉጤታማ ትግበራ አሰራር ስርዓት (Deliverology)ፅንስ ሃሳብ ፣ የስነ – ዜጋና ስነ ምግባር ትምህርት ሥኬቶች ክፍተቶችና ቀጣይ አቅጣጫዎች በሚሉና በሌሎች ርእሰ ጉዳዮች ዙርያ Read more