Home

ዩኒቨርሲቲ ኣኽሱም ኣብ ወረዳ ኣሕፈሮም ማሕበረሰባዊ ግልጋሎት ሂቡ/Aksum University provided community service in Ahferom Woreda.

ብ ዕለት 21/02/2018 ዓ/ም ብፕረዚደንት ዩኒቨርሲቲ ኣኽሱም ፕሮፌሰር ገ/የሱስ ብርሃነ ዝተመርሐ ልኡኽ ኣብ ወረዳ አሕፈሮም ጣብያ ላዕላይ መጋርያ ፀምሪ ፣ ቁሸት ልሑፅ ዕንወት ዘጋጠመን ክሳብ ሕዚ ዘይተፀገና ዝነበራ ማይ ቡምባ ብሰብ ሞይኡን መምህራኑን ኣፀጊኑ። ብተወሳኺ ዝተፈላለዩ መቀያየሪ ኣቑሑት ኣረኪቡ ፤ Read more

ኣኽሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ በደማቅ ሁኔታ እየተቀበለ ይገኛል።

ኣኽሱም ዩኒቨርስቲ ዛሬ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት 1928 ወንድ ፣ 1132 ሴት ተማሪዎች በጠቅላላ 3060 ሪሚድያል ያለፉ እና መደበኛ ኣንደኛ ኣመት ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ እየተቀበለ ይገኛል። ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ጥንታዊትዋ ፣ ውቢትዋ እና የታሪክ Read more

AkU conducted an e-learning management system training session across all campuses/አክሱም ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ካምፓሶች የኢ-ለርኒንግ ማናጅመንት ሲስተም ስልጠና አካሂዷል።

Comprehensive LMS Training Rollout Engages Academic and Administrative Leadership Across Multiple Campuses In a strategic move to elevate its digital learning ecosystem, Aksum University (AkU) has inaugurated a series of intensive, multi-day training sessions on its Learning Management System (LMS). Read more

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

ለኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ/ም አዲስ ለተመደባቹ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ። በ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ በ1ኛ አመት አዲስ ለተመደባቹ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል (Remedial) ትምህርታቹ ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግብያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች መግብያ ቀናት ጥቅምት 17 Read more

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል Read more