ለሁሉም የNGAT(National Graduate Admission Test) ፈተና ለመውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ
1.የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት ፈተናው በመስከረም ወር 2018 ዓ/ም ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን እንዲሁም የፈተናው ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለሚጀመር ከወዲሁ ኣስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። N.B. ፈተናውን ለመውሰድና ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቅያ መያዝ Read more










