ልብ ሰባሪ ሃዘን !!
በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስራ ባልደረባችን የነበሩ መምህር እና ተመራማሪ ረ/ፕሮፌሰር መብራህቱ አባይ ስዩም ያጋጠማቸው ድንገተኛ ህልፈተ-ሂወት አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ ክስተት ነው። የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገልፅን ለባልደረባችን መንግስተ ሰማይ እንዲያዋርሳቸው እየተመኘን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለስራ ባልደረባቻቸው Read more