hirut

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ቀናት የቆየ ስልጠና ለህዝብ ግኑኝነት ባለሙያዎች ሰጠ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነትና ተግባብ ት/ት ክፍል በኩል ከትግራይ ኮምዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ቢሮ ጋር በመተባበር በታህሳስ 23 ቀን 2009 ዓ/ም ለሁለት ቀናት   የቆየ ስልጠና ለህዝብ ግኑኝነት ባለሙያዎች ሰጠ፡፡ አገራዊ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ቀዳሚ እንሁን በሚል መሪቃል ከተለያዩ የመንግስትና Read more

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ማእከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ግንባታዉ ነሐሴ 2005 ዓ/ም የተጀመረዉ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ማእከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ይህ የዩኒቨርሲቲዉ የቆሻሻ ማጣሪያ ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ በርሀ መስፍን ገልፀዋል። ከተለያዩ ክፍሎችና ከተማሪዎች መፀዳጃና መታጠቢያ ቤቶች Read more

Training on research organized at AkU

AkU Women & Youth Affairs Directorate in collaboration with Research & Postgraduate Directorate organized a six day capacity building training on research packages for female instructors of the university. The training focuses on research proposal writing, scientific article writing & Read more

የአቅም ግንባታ ስልጠና

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከትግራይ ኢንፎርሜሽን እና ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ለመጡ አንድ መቶ ሰልጣኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የኮምፕዩተር ሳይንስ ትምህርት ክፍል ኤጀንሲዉ ያወጣዉን የስልጠና ጨረታ ከሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት ክፍል ካላቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳድሮ Read more