የኣኽሱም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዲን ፅሕፈት ቤት ከአከዳሚክ ጉዳዮችና ምክትል ፕረዚደንት ጋር በመተባበር የአእምሮ ጤና እና የስነ ልቦና ድጋፍ (Mental Health and Psychosocial Support) የሚል ስልጠና ለተማሪዎች ሰጠ።

ጉንበት 23/09/2017 ዓ/ም Mental Health & Psychosocial Support Training for Students The Students’ Dean Office, in collaboration with the Academic Affairs and Vice President’s Office, successfully organized a vital **Mental Health and Psychosocial Support (MHPSS)** training for students. This initiative Read more

Memorandum of Understanding Signing Ceremony – 25/09/2017

ትብብር እና ስትራቴጂካዊ ሽርክና በዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2017 በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ እና በማዕድን ሚኒስቴር ሥር የሚገኘው የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት (Institute of Mineral Industry Development) መካከል የስምምነት ሰነድ (MoU) ተፈራርሟል። ይህ ስምምነት በማዕድን ሀብት ልማት፣ አቅም ግንባታ እና ተቋማዊ ሀብቶችን Read more

ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ምስ ትካል ስነ-ከባብን ዘላቂ ልምዓትን ትግራይ ብምትሕብባር ዓለም_ለኸ መዓልቲ ስነ ከባቢ” ( World Environmental Day)”ብኽለት ፕላስቲክ ንከለኸል (Combating Plastic Pollution)” ብዝብል ጭብጢ”ዓውደ መፅናዕቲ ኣካይዱ።

ኣብዚ መኽፈቲ ዓውደ መፅናዕቲ ፕረዚደንት ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ፕሮፌሰር ገ/የሱስ ብርሃነ ካብ ትካላት ሃይማኖት፣ ዝተፈላለዩ መንግስታውን ዘይመንግስታውን ትካላት ንዝመፁ ዕዱማት ኣጋይሽ ናይ እንኳዕ ደሓን መፃኹም መኽፈቲ መደረ ኣቅሪቦም። ብተወሳኺ ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ካብ ዝምስረት ጀምሩ ብምምሃር ምስትምሃር፣ምርምር፣ ግልጋሎት ማ/ሰብን ዝተፈላለዩ ህዝባዊ መድረኻትን Read more

ሶስተኛው የሳባ ፋሽን ትርኢት 2025

ሶስተኛው የሳባ ፋሽን ትርኢት 2025፡ በጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ታላቅ የፈጠራ እና የባህል ማሳያ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ በትጉሃን መምህራን እና ጎበዝ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የማይረሳ የባህል ፈጠራ የታከለበት ሶስተኛውን የሳባ ፋሽን ሾው 2025 አስተናግዷል። Read more

የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምኘሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

በዝግጁቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምኘሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ሃላፋ ዶ/ር ገ/ሂወት ተ/ሃይማኖት ለሬዚደንት ሃኪሞች እንዃን ደህና መጣቹ ካሉ በሃላ ኘሮግራሙ መጀመሩን ከፍተኛ ደስታ እንደፈጠረላቸውና የስፔሻሊቲ ኘሮግራም እንዲከፈት ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ለዳረጉ ኣካላት ምስጋና ካቀረቡ በሃላ ኣክሱም Read more