የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምኘሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

በዝግጁቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምኘሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ሃላፋ ዶ/ር ገ/ሂወት ተ/ሃይማኖት ለሬዚደንት ሃኪሞች እንዃን ደህና መጣቹ ካሉ በሃላ ኘሮግራሙ መጀመሩን ከፍተኛ ደስታ እንደፈጠረላቸውና የስፔሻሊቲ ኘሮግራም እንዲከፈት ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ለዳረጉ ኣካላት ምስጋና ካቀረቡ በሃላ ኣክሱም Read more