Home

የኣኽሱም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዲን ፅሕፈት ቤት ከአስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዝደንት ጋር በመተባበር የአእምሮ ጤና እና የስነ ልቦና ድጋፍ (Mental Health and Psychosocial Support) የሚል ስልጠና ለተማሪዎች ሰጠ።

ጉንበት 23/09/2017 ዓ.ም በዚህ የስልጠና መክፈቻ ዶ/ር ሃፍቶም ከበደ የተማሪዎች ዲን ተገኝተው መድረኩን ከፍተው የስልጠናው አላማ ከገለፁ በኃላ ዶ/ር ኣብሃም ነጋሽ ም የአስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዝደንት “ተማሪዎች ይህ ስልጠና ከወሰዳቹ በኃላ ትምህርታቹ በሚገባ እንድትማሩ እና በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት እንድታመጡ Read more

ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ምስ ትካል ስነ-ከባብን ዘላቂ ልምዓትን ትግራይ ብምትሕብባር ዓለም_ለኸ መዓልቲ ስነ ከባቢ” ( World Environmental Day)”ብኽለት ፕላስቲክ ንከለኸል (Combating Plastic Pollution)” ብዝብል ጭብጢ”ዓውደ መፅናዕቲ ኣካይዱ።

ኣብዚ መኽፈቲ ዓውደ መፅናዕቲ ፕረዚደንት ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ፕሮፌሰር ገ/የሱስ ብርሃነ ካብ ትካላት ሃይማኖት፣ ዝተፈላለዩ መንግስታውን ዘይመንግስታውን ትካላት ንዝመፁ ዕዱማት ኣጋይሽ ናይ እንኳዕ ደሓን መፃኹም መኽፈቲ መደረ ኣቅሪቦም። ብተወሳኺ ዩኒቨርስቲ ኣኽሱም ካብ ዝምስረት ጀምሩ ብምምሃር ምስትምሃር፣ምርምር፣ ግልጋሎት ማ/ሰብን ዝተፈላለዩ ህዝባዊ መድረኻትን Read more

ሶስተኛው የሳባ ፋሽን ትርኢት 2025

ሶስተኛው የሳባ ፋሽን ትርኢት 2025፡ በጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ታላቅ የፈጠራ እና የባህል ማሳያ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ በትጉሃን መምህራን እና ጎበዝ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የማይረሳ የባህል ፈጠራ የታከለበት ሶስተኛውን የሳባ ፋሽን ሾው 2025 አስተናግዷል። Read more

የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምኘሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

በዝግጁቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምኘሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ሃላፋ ዶ/ር ገ/ሂወት ተ/ሃይማኖት ለሬዚደንት ሃኪሞች እንዃን ደህና መጣቹ ካሉ በሃላ ኘሮግራሙ መጀመሩን ከፍተኛ ደስታ እንደፈጠረላቸውና የስፔሻሊቲ ኘሮግራም እንዲከፈት ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ለዳረጉ ኣካላት ምስጋና ካቀረቡ በሃላ ኣክሱም Read more