Home

በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ የስነምግባርና ፀረሙስና ቀን ተከበረ።

ኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ፣ ሕዳር 26/2018 ዓ/ም በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ በስነ ምግባርና መከታተያ ስራ ኣስፈፃሚ አዘጋጅነት “ትውልድን በስነምግባር ተቋምን በአሰራር በሚል ” መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ለ22ኛ ግዜ በሀገራችን ደግም ለ21ኛ ግዜ የዩኒቨርሲቲው ኣመራሮች፣ የዩኒቨርቲው ሰራተኞችና የማእከላዊ ዞን የስነምግባር ፀረሙሱና አመራሮች Read more

ገንዘብ ሚኒስቴር IFMIS ስልጠና ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ እየሰጠ ይገኛል/Ministry of Finance Conducts IFMIS Training for Aksum University Staff

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ህዳር 24/2018ዓ/ም ገንዘብ ሚኒስቴር ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ሰራተኞችን (ንብረት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ፣ፋይናንስ፣ ኦዲት፣ ICT፣ ግዢ፣ ብቃትና ሰው ሃብትና በጀት የሚገኙባቸው የስራ ክፍሎች ና ስራ አስፈፃሚዎች) IFMIS (Integrated Finance Management Information System ) ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የስልጠናው ዓላማ Read more

Aksum University CHS & Comprehensive Specialized Hospital successfully conducted complex glaucoma surgeries led by Dr. Abeba Teklegiorgis, a glaucoma subspecialist from Addis Ababa University

Her participation greatly enriched the training by enabling residents from Mekelle University to observe and learn advanced surgical techniques firsthand. Multiple complex glaucoma surgeries were performed during the program, providing invaluable educational and clinical benefits. This entire initiative was made Read more

አክሱም ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የኤች ኣይቪ/ኤድስ ቀን አከበረ/Aksum University Hosts 38th World AIDS Day Commemoration

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ፣ ሕዳር 23/2018ዓ/ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ በዓለም ደረጃ ለ38ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የኤች ኣይቪ/ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ከተለያዩ የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሰራተኞች፣ የጤና ባለሞያዎች እና ተማሪዎች ጋር በመሆን ቀኑን አከበረ። በዚህ ስነ ስርዓት ዝግጅት የአክሱም ከተማ ጤና ቢሮ Read more

Aksum University Signs Memorandum of Understanding with Ethiopia Entrepreneurship Development Institute/አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የስራ ፈጠራ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራረመ

Aksum University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Ethiopia Entrepreneurship Development Institute (EDI) to foster job creation for students and promote entrepreneurship among faculty, with a special focus on women and youth. The agreement was formally signed Read more

ዩኒቨርሲቲ ኣኽሱም ኣብ ወረዳ ኣሕፈሮም ማሕበረሰባዊ ግልጋሎት ሂቡ/Aksum University provided community service in Ahferom Woreda.

ብ ዕለት 21/02/2018 ዓ/ም ብፕረዚደንት ዩኒቨርሲቲ ኣኽሱም ፕሮፌሰር ገ/የሱስ ብርሃነ ዝተመርሐ ልኡኽ ኣብ ወረዳ አሕፈሮም ጣብያ ላዕላይ መጋርያ ፀምሪ ፣ ቁሸት ልሑፅ ዕንወት ዘጋጠመን ክሳብ ሕዚ ዘይተፀገና ዝነበራ ማይ ቡምባ ብሰብ ሞይኡን መምህራኑን ኣፀጊኑ። ብተወሳኺ ዝተፈላለዩ መቀያየሪ ኣቑሑት ኣረኪቡ ፤ Read more