የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

ለኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ/ም አዲስ ለተመደባቹ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ። በ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ በ1ኛ አመት አዲስ ለተመደባቹ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል (Remedial) ትምህርታቹ ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግብያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች መግብያ ቀናት ጥቅምት 17 Read more

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል Read more

ለሁሉም የNGAT(National Graduate Admission Test) ፈተና ለመውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ

‎1.የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት ፈተናው በመስከረም ወር 2018 ዓ/ም ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን እንዲሁም የፈተናው ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለሚጀመር ከወዲሁ ኣስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ‎N.B. ፈተናውን ለመውሰድና ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቅያ መያዝ Read more