hirut

የሴቶች የአመራር አቅም ለማሳደግ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ

የአክሱም  ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የዩኒቨርሲቲዉ ሴቶች የአመራር አቅም ለማሳደግ ስልጠና እየሰጠ ነዉ ፡፡    የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች  ዳይሬክተሯ  ወ/ሮ አበባ አሰፋ ስልጠናዉ ትናንት  መጋቢት 19/2010 ዓ/ም ሽሬ ከተማ በሚገኘዉ የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዳራሽ  ሲጀመር እንደተናገሩት የስልጠናዉ ዋና አላማ Read more

Dear All Aksum University Students!

Aksum University community wish you a Happy Ethiopian New Year and send you the best wishes of happiness and prosperity! Let this New Year give you all the strength and courage to succeed in your education. May all your expectations Read more

Alumin

We do have few positions for self sponsored regular postgraduate studentship. Please look at the programs and apply in the respective departments from Meskerem 4-18, 2011 E.C.

ዩንቨርሲቲው የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና የህብረተሰቡን ችግሮች የሚቀርፉ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው

አክሱም ዩንቨርሲቲ የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና እና የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉ የሚችሉ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን በአክሱም ዩንቨርሲቲ የምርምር እና የድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  ዶ/ር ሙሉጌታ በሪሁ ገለፁ:: ዳይሬክተሩ ይህንን ያሉት ‘አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ሃገራዊ እድገትን Read more

ዩንቨርሲቲው የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ሊያቋቁም ነው

አክሱም ዩንቨርስቲ የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ዕድል ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ለማቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራዎች  ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡  ዩኒቨርሲቲው ይህንን ያስታወቀው ከዩኒቨርሲቲው ሁሉም ግቢዎች ፣ ከአክሱም ፣ ሽረና ዓድዋ የተወከሉ ከ 200 በላይ የማህበረሰቡ አባላት በተሳተፉበት የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያው በበላይነት Read more