በአኽሱም ዩኒቨርሲቲ በወረቀት እና በበየነ መረብ (On line) ሲሰጥ የቆየ የአገር አቀፍ 2ኛ ደረጃ የመልቀቅያ ፈተና በሰላም እና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።
የአገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ የመልቀቂያ ፈተና መጠናቀቅ ዘገባ በአኽሱም ዩኒቨርሲቲ በወረቀት እና በበየነ መረብ (On line) ሲሰጥ የቆየ የአገር አቀፍ 2ኛ ደረጃ የመልቀቅያ ፈተና በሰላም እና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በአኽሱም ዩኒቨርሲቲ በበይነ መረብ ሲሰጥ የቆየው የማኅበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ Read more







