ዩኒቨርሲቲ ኣኽሱም 2 ሚልዮን ብር ዝግመት ሰብኣዊ ሓገዝ ንነበርቲ ጣብያ ያቔር ኣበርኪቱ።

ነሓሰ 7/2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ኣኽሱም ኣብ ወረዳ ቆላ ተምቤን ጣብያ ያቔር ዘጋጠመ ድርቂ ዘስዐቦ ፀገም ንነበርቲ እቲ ጣብያ 2 ሚልዮን ብር ዝግመት ሰብኣዊ ሓገዝ ኣበርኪቱ። እቲ ዩኒቨርሲቲ ሎሚ ዕለት ሓምለ 7/2017 ዓ/ም 420 ኩንታል ዕፉንን ዝተፈላለዩ ብርክት ዝበሉ ጠቐምቲ ኣፋውስን Read more

ልብ ሰባሪ ሃዘን !!

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስራ ባልደረባችን የነበሩ መምህር እና ተመራማሪ ረ/ፕሮፌሰር መብራህቱ አባይ ስዩም ያጋጠማቸው ድንገተኛ ህልፈተ-ሂወት አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ ክስተት ነው። የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገልፅን ለባልደረባችን መንግስተ ሰማይ እንዲያዋርሳቸው እየተመኘን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለስራ ባልደረባቻቸው Read more

የመምህራንና ት/ት ቤት ኣመራሮች ልዩ የክረምት ኣቅም ግንባታ ለሰልጣኞች ማብራሪያ (orientation) ተሰጠ።

ሓምሌ 27/2017 ዓ/ም በኣኽሱም ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ የመምህራንና ት/ት ቤት ኣመራሮች ልዩ የክረምት ኣቅም ግንባታ ለሚከታተሉ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከትግራይ ትምህርት ቢሮ ተወካዮች በተገኙበት ማብራሪያ ተሰጥቷል ። በዚህ የመክፈቻ ስነስርዓት የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ተወካይ እና የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕረዚዳንት ዶ/ር Read more

Aksum University Launches Advanced Project Information Management System for Technology developers, Researchers, and community service providers.

Aksum University, Research and Technology Transfer V/president Office has officially launched a project Information Management System (PIMS). This digital platform is designed to streamline the submission, tracking, and management of technology transfer, research, and Community engagement projects, ensuring efficiency and Read more

Congratulation Message

🎓 Aksum University Congratulates its Graduates! “Excellence through Perseverance” አክሱም ዩኒቨርሲቲ Celebrating our incredible 2025 Graduates! We are proud to announce a remarkable 95% Exit Exam success rate. Your commitment shines! From,Aksum University