አክሱም ዩኒቨርስቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial ) ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል። ውድ ተማሪዎቻችን ወደ ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ አክሱም ከተማና ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ አክሱም ዩኒቨርስቲ እንኳን ደህና መጣችሁ። አክሱም ዩኒቨርስቲ !