አክሱም ዩኒቨርስቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial ) ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ውድ ተማሪዎቻችን ወደ ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ አክሱም ከተማና ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ አክሱም ዩኒቨርስቲ እንኳን ደህና መጣችሁ።

አክሱም ዩኒቨርስቲ !

Written by