ለሁሉም የNGAT(National Graduate Admission Test) ፈተና ለመውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ

‎1.የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት ፈተናው በመስከረም ወር 2018 ዓ/ም ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን እንዲሁም የፈተናው ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለሚጀመር ከወዲሁ ኣስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

‎N.B. ፈተናውን ለመውሰድና ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቅያ መያዝ የግዴታ ነው።

Written by 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *