ዩንቨርሲቲው የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ሊያቋቁም ነው
አክሱም ዩንቨርስቲ የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ዕድል ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ለማቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ይህንን ያስታወቀው ከዩኒቨርሲቲው ሁሉም ግቢዎች ፣ ከአክሱም ፣ ሽረና ዓድዋ የተወከሉ ከ 200 በላይ የማህበረሰቡ አባላት በተሳተፉበት የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያው በበላይነት Read more