የአካባቢ ተፅእኖ ጥናት ቀረበ በአገሪቱ

የተለያዩ አከባቢዎች የሚካሄዱ የልማት ስራዎች ቅድሚያ የአካባቢ ተፅእኖ ጥናት (Environmental Impact Assesment) ሊካሄድባቸው እንደሚገባ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱን ያቀረቡት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሽሬ ግብርና ኮሌጅ የአፋር ሃብትና ተፋሰስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶ/ር መኮነን አረጋይ ባቀረቡት ጥናት ልማትና የአካባቢ ተፅእኖ ለማቀናጀት Read more

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 “በተጠናከረ የሴቶች አደረጃጀት የሴቶች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን“ በሚል መሪ ቃል በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ አሰፋ ባሰሙት ንግግር ማርች 8 ለአለም ሴቶች መነቃነቅ ፣ Read more

የህግ ታራሚዎች ስልጠና

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ለህግ ታራሚዎች የህግ ፣ የስብአዊ መብትና የስነ ልቦና ስልጠና ሰጠ ፡፡ ስልጠናዉ በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በሽሬ እንዳስላሴ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ከ2600 በላይ ታራሚዎች የተሰጠ ሲሆን በሕይወት ክህሎት፣ በሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ፣ Read more

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል በአል በቋሚ ቅርስ ለመዘከር እየሰራ ነዉ

የጣልያን ወራሪ ጦር የተሸነፈበት 122ኛዉ የአድዋ ድል በዓል በአድዋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡ በዓሉን ለመዘከር “ አድዋ በአብሮነት የአሸናፊነት ተምሳሌት ”በሚል በተዘጋጀ አዉደ ጥናት ላይ እንደተመለከተዉ የድሉን ታሪክ ከነ እሴቶች ለቀጣዩ ትዉልድ ለማስተላለፍ በመንግስት በኩል ህብረተሰቡን እና ሌሎች ባለ Read more

የፋይናንስና የአካውንቲንግ የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስና የአካውንቲንግ መምህራን በአዲሱ የIFRS (International Financial Reporting Standards) ዙርያ ከኢትዮጵያ የአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ቦርድ በመጡ ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጣቸው፡፡ የሚኒስትሮች ምክር-ቤት ባወጣው ደንብ ቁጥር 847/2014 መሰረት ነባሩ Generally Accepted Accounting Standards የሚባለው የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስርዓት በአዲሱ የIFRS ስርዓት Read more

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደየ ካምፓሳቸዉ በመግባት ላይ ናቸዉ

ለ2010 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በወጣዉ የአካዳሚክ ካላንደር መሰረት ከሁለተኛ አመት በላይ የሆኑ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደየ ካምፓሳቸዉ በመግባት ላይ ናቸዉ ፡፡ ቀደም ብሎ በወጣዉ የአካዳሚክ ካላንደር መሰረት ነባር የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግብያ መስከረም 18-20/2010 ዓ/ም ሲሆን፤አዲስ የአክሱም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስከረም Read more