የካይዘን ስልጠና በመስጠት ላይ ነው

Kaizen 1.png

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ክፍሎች የሚሰሩ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በካይዘን ፍልስፍና ዙርያ ስልጠና እየተሰጣቸው ናቸው፡፡ ከ18-25/01/2010 ዓ/ም ድረስ በሚቀጥለው በዚሁ ስልጠና ቀደም ሲል ስልጠናዉን ያልወሰዱ  110 ሰራተኞች እየተሳተፉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት የመጡ ባለሙያዎች ስልጠናውን እየሰጡ ነው፡፡ ስልጠናዉ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩትና የዩኒቨርሲቲዉ ተቋማዊ ለዉጥ ዳይሬክቶሬት በጋራ ያዘጋጁት ነዉ ፡፡