የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደየ ካምፓሳቸዉ በመግባት ላይ ናቸዉ

Wel2.jpg

ለ2010 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በወጣዉ የአካዳሚክ ካላንደር መሰረት ከሁለተኛ አመት በላይ የሆኑ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደየ ካምፓሳቸዉ በመግባት ላይ ናቸዉ ፡፡ ቀደም ብሎ በወጣዉ የአካዳሚክ ካላንደር መሰረት ነባር የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግብያ መስከረም 18-20/2010 ዓ/ም ሲሆን፤አዲስ የአክሱም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስከረም 28-29/2010 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡