አቶ አባይ ፀሃየ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጎበኙ

AbayT1.jpg

አቶ አባይ ፀሃየ በሚኒስተር ማእርግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለፁት ብዙ ፈተናዎች ቢያጋጥሟችሁም ዩኒቨርሲቲው እዚህ ደረጃ በማድረሳችሁ በጣም የሚደነቅ ነው፡፡ ነገር ግን አሁንም ካለበት ደረጃ በበለጠ ለማሳደግ ብዙ መስራት አለባችሁ በማለት አስተያየታቸው ሰጠዋል፡፡